tayituJun 22, 20201 minከእውነት ጋር - ከፍትህ ጋር - ከነፃነት ጋር ምንጊዜም መቆም አለብን:: በዚህ በተሰደድንበት ሰሜን አሜሪካ በዘርና በቀለም ወይም በተለያየ መንገድ ሲካሄድ የቆየው የጥላቻና የማጥቃት ተግባር እጅግ አሰቃቂ መልክ አለው:: ከአገራችን ርቀን ከመንግሥት እሥርና ግድያ ሸሽተን ስንሰደድ ይህ አገር...