top of page
Poetry night

Fri, Feb 26

|

ZOOM ID:853 1975 8031 PassWord: 313 727

Poetry night

Registration is Closed
See other events

Time & Location

Feb 26, 2021, 6:00 PM – 8:00 PM

ZOOM ID:853 1975 8031 PassWord: 313 727

About the Event

ጣይቱ የባሕልና የትምህርት ማዕከል ዘወትር በየዓመቱ የሚያደርገውን የፍቅር ምሽት  ዘንድሮም እንደተለመደው ከ50 ዓመታት በላይ በትዳር የኖሩ ባልና ሚስት ጋብዞ ያስተናግዳል። እንዲሁም በዘርፉ ባለሙያ በዶ/ር ነጋ ጥያቄዎቻቸወን ይመለሳሉ ፍቅርን: ሕይወትን: ትዳርንና የህብረተሰብን ብልፅግና የምንማርበት መድረክ ነው። ተወዳጇ አርቲስት ቴሪ ሽፈራው ምሽቱን ታደምቅልናለች ጣይቱ የጥበብ ማዕከል እርስዎ እና ቤተሰቦ በዚህ ታላው ዝግጅት ዝግጅት ላይ እንዲሳተፉ ጥሪውን ያቀርባል።

bottom of page