top of page


Sat, Oct 04
|Silver Spring
Anniversary & Milestone Celebration (1)
ውድ ወዳጆቻችን! የእግዚአብሔር ክብሩ ከፍ ይበልና! የጣይቱ ማዕከልን በአዲስ አበባ ኢትዮጰያ መመረቅና የ25 ዓመታትን ውጤታማ ጉዞ October 04/2025 ቅዳሜ በ6:00 PM እናከብራለን!! ደጋፊያችን እንደመሆንዎ ደስታችንንም እንዲጋሩን በትህትና እን ጋብዛለን!! ከምስጋና ጋር!! ጣይቱ የባሕልና የትምህርት ማዕከል!!
bottom of page
