top of page
127th Adwa Victory
127th Adwa Victory

Thu, Mar 02

|

Springfield

127th Adwa Victory

Time & Location

Mar 02, 2023, 6:00 PM

Springfield, 6717 Commerce St, Springfield, VA 22150, USA

About the Event

የአድዋ ድል ቀን፣ አንድም አባትህ፣ አንድም ንጉሥህ፣ አንድም ኩራትህ የሆነው እምዬ ምኒልክ ከእቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘኢትዮጰያ ጋር ሆነው ሀገር ወዳድ ሕዝባቸውን አስከትለው ኢትዮጵያን ሊወር የመጣውን ጠላት ጣሊያንን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው አሳፍረው ድል የነሱበት ቀን ነው!! በባርነት ታሪክ ያልተፃፍንበት፣ አያቶቻችን የሸለሙን የተጋድሎ የነፃነት ቀን ነው!!!

Share This Event

bottom of page